ሕንድ ውቅያኖስ
የህንድ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Indian Ocean) በስፋቱ ፫ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሚገኘው ውሃ ፳ በመቶውን በመሸፈን ነው[1]። ውቅያኖሱ በሰሜን የህንድ ንኡስ አህጉር፣ በምዕራብ በኩል ከምስራቅ አፍሪካ ጋር፣ በደቡብ በኩል ደቡባዊ ውቅያኖስ ወይም አንታርክቲካ በምስራቅ በኩል ደግሞ ከኢንዶችና፣ የሱንዳ ደሴቶች እና አውስትራልያ ይዋሰናል።

ይዩ Edit
ማጣቀሻ Edit
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |