ሐዘን 1499 እ.ኤ.አ.ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲእምነበረድ የተቀረጸ ታዋቂ ስራ ነው። በአሁኑ ጊዜ በቫቲካን ከተማ ቅ/ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ይገኛል። መጠኑ 174 ሳ.ሜ × 195 ሳ.ሜ. (68.5 ኢንች × 76.8 ኢንች) ነው።