ሎሚ ካልመጠጡት እምቧይ ነውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

አንድ ነገር ምንነቱ ከሚሰጠው ግልጋሎት አንጻር ይወሰናል።