ሎሚ ቢያብብ ቢኖርና መልካም ሽታ ቢሰጥ መኮምጠጡን አይተውም

ሎሚ ቢያብብ ቢኖርና መልካም ሽታ ቢሰጥ መኮምጠጡን አይተውምአማርኛ ምሳሌ ነው።

የሁሉ ነገር ዋና ባህርይ አለው በሌላ ጊዜያዊ ሂደቶች ቢደበቁም።