ካሹብኛ (kaszëbsczi jãzëk) በስሜን ፖላንድ በ50,000 ሰዎች የስላቪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ነው።

የካሹብኛ ሥፍራ በስሜን ፖላንድ በ 'F' ይመለከታል።

በጥንት ከተናገረው ፖመራንኛ ወጥቶ ከፖላንድኛ በጣም ቢለይም በፖላንድ ውስጥ እንደ ራሱ ቋንቋ ከቅርብ በፊት አልተቆጠረም።

በካሹብኛ መጀመርያ የተጻፉት ሰነዶች ከ1600 ዓ.ም. አካባቢ ናቸው። የዛሬው አጻጻፍ በ1871 ዓ.ም. ቀረበ።


Wikipedia
Wikipedia