ከ«ዋዌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 4፦
'''ዋዌ''' (ወይም '''ዋው'''፣ '''ወዌ''') በ[[አቡጊዳ]] ተራ ስድስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን]] በ[[አራማያ]] በ[[ዕብራይስጥ]]ና በ[[ሶርያ]] ፊደሎች ስድስተኛው ፊደል "ዋው" ይባላል። በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ "ዋው" በ"አብጃድ" ተራ 6ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 27ኛው ነው።)
 
በዘመናዊ ዕብራይስጥ "ዋው" (ו) ተናባቢ ሲሆን እንደ "ቭ" ይሰማል። አናባቢ ሲሆን ግን "ኡ" ወይም "ኦ" ያመለክታል።
==ታሪክ==
{| border="1" cellpadding="5" cellspacing="0" style="border-collapse: collapse;text-align:center;"
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ዋዌ» የተወሰደ