ከ«ገምል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
<font size="+4"> ገ ጉ ጊ ጋ ጌ ግ ጎ ጓ ጐ ጒ </font><br>
-----<br>
{{fidel}}
'''ገምል''' በ[[አቡጊዳ]] ተራ ሦስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በ[[ከነዓን]] በ[[አራማያ]]ና በ[[ዕብራይስጥ]] ፊደሎች ሦስተኛው ፊደል "ግመል" በ[[ሶርያ]]ም ፊደል "ገመል" ይባላል። በ[[ዓረብኛ]] ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ጂም" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 3ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 5ኛው ነው።) በ[[ግሪክ]]ም 3ኛው ፊደል "ጋማ" ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ "ግ" ሲሆን በዓረብኛ ግን "ጅ" ሆኗል።