ከ«ናውሩኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
 
mos
መስመር፡ 1፦
'''ናውሩኛ''' (Dorerin Naoero) [[ናውሩ]] በተባለው ደሴት አገር በ[[ፓሲፊክ ውቅያኖስ]] የሚናገር ቋንቋ ነው። የተናጋሪዎቹ ብዛት 7000 ሰዎች ይህም የደሴቲቱ ግማሽ እንደሚሆን ይገመታል። ከነዚህ ውስጥ ሁላቸው [[እንግሊዝኛ]] ደግሞ ይችላሉ።
{{interWiki|code=na}}
[[Category:አውስትሮኔዚያን ቋንቋዎች]]