ከ«ኤምፒ3» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 3፦
ኤምፒ3 የድምፅ ወይም የዘፈን ፎርማት ነው፡፡ቴክኖሎጂው ከተፈጠረ 20 ዓመት ገደማ ይሆነዋል፡፡በብዛት በዘፈን ማጫዎቻዎች እንዲሁም ለድህረ ገጽ ሬዲዮዎች፣ለፖድካስ ማጫዎቻዎች ይጠቅማል፡፡
 
==ኤምፒ3፡ለምን፡ይጠቅማል?==
==ኤምፒ3 ለምን ይጠቅማል?==
 
ዋና ጥቅሙና ተወዳጅ ያደረገው ነገር ብዙ መረጃን፣ዘፈን በጣም ጥቂት በሆነ ቦታ ለማስቀመጥ ያስችላል፡፡
ለምሳሌ 20 ገደማ የሚሆን ሲዲ ከኤምፒ3 የዘፈን ፎርማት ውጭ የተዘጋጀ ሲዲ
ኤምፒ3 የዘፈን ፎርማት በመጠቀም በአንድ ሲዲ ልናዘጋጀው እንችላለን፡፡ይህ ማለት ወደ 200 ዘፈኖችን በአንድ ሲዲ ማስቀመጥና ማጫዎት ማለት ነው፡፡
 
ዋና፡ጥቅሙና፡ተወዳጅ፡ያደረገው፡ነገር፡ ብዙ፡ መረጃን፣ዘፈን፡ በጣም፡ ጥቂት፡ በሆነ፡ ቦታ፡ ለማስቀመጥ፡ ያስችላል፡፡
ለምሳሌ፡ 20(፳)፡ ገደማ ፡የሚሆን፡ ሲዲ፡ ከኤምፒ3፡ የዘፈን፡ ፎርማት፡ ውጭ፡ የተዘጋጀ፡ ሲዲ፡
ኤምፒ3፡ የዘፈን፡ ፎርማት፡ በመጠቀም፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ልናዘጋጀው፡ እንችላለን፡፡ይህ፡ ማለት፡ ወደ፡ 200(፪፻)፡ ዘፈኖችን፡ በአንድ፡ ሲዲ፡ ማስቀመጥና፡ ማጫዎት፡ ማለት፡ ነው፡፡
 
==የኤምፒ3፡ማጫዎቻዎች፡አይነት፡፡==