ከ«ኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary
ጽሑፉን በሙሉ ደመሰሰ።
መስመር፡ 1፦
{| border=1 align=right cellpadding=4 cellspacing=0 width=300 style="margin: 0 0 1em 1em; background: #f9f9f9; border: 1px #aaaaaa solid; border-collapse: collapse; font-size: 95%;"
|+የኢትዮጵያ ፈደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
| style="background:#efefef;" align="center" colspan=2 |
{| border="0" cellpadding="2" cellspacing="0"
| align="center" width="140px" | [[Image:Flag of Ethiopia.svg|185px|Flag of Ethiopia]]
| align="center" width="140px" | [[Image:Coat_of_arms_of_Ethiopia.svg|100px|Ethiopia COA]]
| align="center" width="140px" | [[የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ]]
| align=center colspan=2 | [[image:LocationEthiopia.png|Location of Ethiopia]]
| የሥራ ቋንቋ
| [[አማርኛ]]
| ዋና ከተማ
| [[አዲስ አበባ]]
| [[ፕሬዝዳንት]]
| [[መ/አለቃ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ]]
| [[ጠቅላይ ሚኒስትር]]
| [[መለስ ዜናዊ]]
| [[አፈ ጉባኤ]]
| [[አምባሰዳር ተሾመ ቶጋ]]
| የመሬት ስፋት
| 1,127,127 ካሬ ኪ.ሜ. [[ከዓለም መሬት ስፋት|(ከዓለም 26ኛ)]]
| የሕዝብ ብዛት
| 73,053,286 [[ከዓለም ሕዝብ ብዛት|(ከዓለም 16ኛ)]]
| [[ገንዘብ]]
| [[ብር]]
| ብሔራዊ መዝሙር
| [[ወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያ]]
[[Image:Et-map.png|right|thumbnail|thumb|ኢትዮጵያ]]
'''ኢትዮጵያ''' በ[[ኣፍሪካ ቀንድ]] የምትገኝ የረጅም ዘመን [[ታሪክ]] ያላት ሀገር ናት። ድሮ '''አቢሲኒያ''' በሚል መጠሪያ ትታወቅ ነበር። በ[[አፍሪካ]] ነፃነታቸውን ጠብቀው ለመኖር ከቻሉ ሁለት [[አገሮች]] አንዷ ነች። የታሪክ ሊቃውንት ኢትዮጵያ የሚለው ቃል ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] መወረሱን እና ትርጕሙም «በ[[ፀሓይ]] የከሰለ ገጽ» ማለት እንደሆነ ይገልጻሉ። ቀደምት የኢትዮጵያ ሊቃውንት ግን ይህን አይቀበሉትም። ስያሜው የ[[አክሱም]] መሥራች ከነበረው «[[ኢትዮጲስ]]» እንደተገኘ፤ እርሱም የ[[ኩሽ]] ልጅ፣ (የ[[ካም]] የልጅ-ልጅ፣ የ[[ኖህ]] የልጅ-ልጅ-ልጅ) እንደነበር ይተርካሉ።
== ታሪክ ==
የአክሱማውያን ስፈን በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጠንካራ መንግሥታዊ ማኅበረሰብ ነበር። በ[[ፋርስ]]፣ [[ሮማ]] እና [[ቻይና]] ይገኙ ከነበሩ ታላላቅ መንግሥታት በወደረኛነት የሚቈጠር ትልቅ ኅይል ነበር። በ6ኛው ምእት ዓመት የአክሱማውያን ግዛታዊ ቍጥጥር የዛሬዋን [[የመን (አገር)|የመን]] ግዛት ይጨምር ነበር። ግን በ7ኛው እና በ8ኛው አምኣት የአክሱም ሥልጣኔ በ[[እስልምና]] መነሣት እና መስፋፋት ተዳክሞ ለውድቀት በቃ። ተከታዩ [[የዛጔ ሥርወ-መንግሥት]] ልክ በድንገት እንደተነሣ በድንገት ሲያበቃ፣ [[ይኵኖ አምላክ]] ሥልጣን በ[[1262]] ዓ.ም. ጨበጡ፤ እንዲያም ሲል የመጀመሪያው የ[[ሰለሞናዊው ሥርወ-መንግሥት]] ዐፄ ሆኑ።
በ1880ዎቹ እ.ኤ.አ. የ[[አውሮፓ]] መንግሥቶች አፍሪካን በቅኝ ገዢነት ማስተዳደር ጀመሩ። በኢትዮጵያ እና [[ጣልያን]] መካከል የነበሩ የዚያ ዘመን ውዝግቦች ወደ [[አድዋ]] ጦርነት በ[[1888]] ዓ.ም. አመሩ። በጦርነቱ የጣልያን ትልቅ ዘመናዊ ጦር ትልቅ ሽንፈት የደረሰበት መሆኑ ዓለምን አስደነቁ።
በ20ኛው ምእት ሁለተኛው ሩብ [[ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ]] ኢትዮጵያን መምራት ጀመሩ።
*[[አክሱም]]
*[[ላሊበላ]]
*[[ጐንደር]]
*[[ሐረር]]
== ሥነ-መንግሥት ==
== መልክዓ-ምድር ==
ኢትዮጵያ በሰሜን ምስራቅ አፍረካ ከ3-14 ዲግሪ ሰሜን እና ከ33-48 ዲግሪ ምሥራቅ የምትገኝ አገር ስትሆን የቆዳ ስፋቱዋም 1,127,127 ካሬ ኪ.ሜ. ነው። በሰሜን ከ[[ኤርትራ]]፣ በምዕራብ ከ[[ሱዳን]]፣ በደቡብ ከ[[ኬኒያ]]፣ እንዲሁም በምሥራቅ ከ[[ጅቡቲ]] እና ከ[[ሶማሊያ]] ጋር ትዋሰናለች። የኢትዮጵያ አብዛኛው ግዛት በተራሮች እና አንባዎች የተሞላ ሲሆን፣ ታላቁ የምሥራቅ አፍሪካ ስምጥ ሸለቆ እነዚህኑ ከፍተኛ ቦታዎች ከሰሜን ምሥራቅ ወደ ደቡብ ምዕራብ በመጋደም ለሁለት ይከፍላቸዋል። በስምጥ ሸለቆው ዙሪያም በረሃማ የሆኑ ዝቅተኛ ቦታዎች ይገኛሉ። ይሄን መሰሉ የ[[መልክዐ፡ምድር (ጂዎግራፊ)|መልክዓ-ምድር]] ልዩነት አገሪቷ የተለያዩ የአየር ንብረት፣ የአፈር፣ የዕፅዋት እና የሕዝብ አሰፋፈር ገጽታዎች እንዲኖሯት አስችሏታል። በከፍታና በመልክዓምድራዊ አቀማመጥ የተነሣ በኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ዐይነት የአየርንብረት ክልሎች ይገኛሉ። እነርሱም፦
*ደጋ - ከፍታቸው ከባሕር ጠለል 2400 ሜትር የሚጀምር እና የሙቀት መጠናቸው ከ 16 ዲግረ ሴ.ግ የማይበልጥ፤
*ወይናደጋ - ከፍታቸው ከባሐር ጠለል ከ1500 እስከ 2400 ሜትር፣ ሙቀታቸውም ከ16 ዲግረ ሴ.ግ እስከ 30 ዲግረ ሴ.ግ የሚደርስ፣ እና
*ቆላ - ከባህር ጠለል በታች ጀምሮ እስከ 1500 ሜትር ከፍታ ያላቸው፣ የሙቀት መጠናቸውም ከ30 ዲግረ ሴ.ግ እስከ 50 ዲግረ ሴ.ግ የሚደርስ አከባቢዎች ናቸው።
ዋናው የዝናብ ወቅት ከሠኔ አጋማሽ እስከ መስከረም አጋማሽ ሲሆን፣ ከርሱ ቀደም ብሎ አልፎ አልፎ የሚጥል የበልግ ዝናብ በየካቲት እና በመጋቢት ይከሰታል። የተቀሩት ወራት በአብዛኛው ደረቅ ናቸው።
== አስተዳደራዊ ክልሎች ==
በአሁኑ ወቅት በኢትዮጽያ ውስጥ 9 አስተዳደራዊ ክልሎች ይገኛሉ። አወቃቀራቸውም በህገመንግስቱ በተደነገገው መሰረት «በህዝብ አሰፋፈር፤ ቋንቋ፤ ማንነት እና ፈቃድ ላይ» ተመስርቶ ሲሆን ክልሎቹም ፦
*የ[[ትግራይ ክልል]]
*የ[[አፋር ክልል]]
*የ[[አማራ ክልል]]
*የ[[ኦሮሚያ ክልል]]
*የ[[ሶማሌ ክልል]]
*የ[[ቤንሻንጉል-ጉምዝ ክልል]]
*የ[[ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል]]
*የ[[ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል]]
*የ[[ሀረሪ ሕዝብ ክልል]] ሲሆኑ በተጨማሪም
*[[አዲስ አበባ]] እና
*[[ድሬዳዋ]] እራሳቸውን የቻሉ የአስተዳደር አካባቢዎች ሆነው ተዋቅረዋል።
== ሕዝብ ==
ኢትዮጵያ ከ80 በላይ የሚሆኑ ብሄረሰቦች የሚገኙባት «የብሄረሰቦች ሙዚየም» ልትሰኝ የምተችል ሀገር ነች። ትልልቆቹ ብሄረሰቦች የ[[ኦሮሞ]]፣ የ[[አማራ]]፣ እና የ[[ትግራይ]] እንደሁም የ[[ሶማሌ (ብሔር)|ሶማሌ]] ሲሆኑ እነዚሁ ብሄረሰቦች ከጠቅላላው የአገሪቱዋ ሕዝብ ቁጥር ክ3/4ኛ በላይ የሚሆነውን ይይዛሉ።
በሃይማኖት በኩልም ሁለቱ ትልልቅ ሃይማኖቶች [[እስልምና]] እና [[ክርስትና]] በስፋት የሚተዋልባት አገር ናት። እስልምና ከ 40-45% ፡ ክርስትና ከ 35-40% እንዲሁም ሌሎች ከ 10-20% እንደሆነ ጥናቶች ይጠቁማሉ።
== ቋንቋዎች ==
በኢትዮጵያ ውስጥ ከ80 በላይ ብሄር ብሄረሰቦች የሚኖሩ ሲሆን በቋንቋም በኩል ከ80 በላይ የሚሆኑ ቋንቋዎች የሚነገሩባት ሀገር ናት፡፡ በአሁኑ ወቅት በእብዛኛው ኢትዮጵያውያን የሚነገሩት ቋንቋዎች አማርኛ እና ኦሮምኛ ሲሆኑ፤ አማርኛ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ነዋሪዎች የመማሪያ፤ የመገበያያ እንዲሁም የስራ ቋንቋ ሆኖ የቆየ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የብሄራዊ ቋንቋ ነው። በኢትዮጵያ የሚነገሩት ቋንቋዎች ወደ አራት ዋና ዋና የቋንቋ ክፍሎች ሊካተቱ ይችላል። እነዚሁም
*ኩሻዊ፦ ወደ 19 ቋንቋዎችን የያዘ
*የአባይ-ሰሃራዊ፦ወደ 20 ቋንቋዎችን የያዘ
*ኦሞአዊ፦ወደ 23 ቋንቋዎችን የያዘ እና
*ሴማዊ፦ወደ 12 ቋንቋዎች የያዘ ናቸው።
ኩሻዊ ከሚባሉት ቋንቋዎች ዋና ዋናዎቹ ኦሮምኛ፣ [[ሶማልኛ]]፣ [[አፋርኛ]]፣ ሲዳምኛ፣ ሃዲያኛ እና ከምባትኛ ሲሆኑ ከአባይ-ሰሃራዊ የቋንቋ ምድብ የሚካተቱት በርታኛ፣ ኩናማኛ፣ ጉሙዝኛ፣ ሙርሲኛ እና የመሳሰሉት ናቸው። እንደ ወላይትኛ፣ ጋሞኛ፣ ከፋኛ፣ ሃመርኛ የመሳሰሉት የኦሞአዊ ቋንቋ ዘሮች ሲሆኑ አማርኛ፣ ትግርኛ፣ ጉራጊኛ፣ ስልጢኛ፣ ሀደሪኛ እና መሰል ቋንቋዎች ከሴማዊ ቋነቋዎች ይመደባሉ።
የሴሚቲክ ምንጭ ያላቸው እንደ አማርኛ ያሉት ቋንቋዎች የራሱ የሆነ የተለየ የ[[ፊደል]] ስርአት ያላቸው ሲሆን ይህም ኢትዮጵያን ከአፍሪቃ ብቸኛዋ ባለ ጥንት ፊደል ሀገር ያደርጋታል። እነኚህ የሴሚቲክ ምንጭ ያላችው ቋንቋዎች [[ግዕዝ]] የተባለ በአሁኑ ወቅት ከቤተክርስትያን ውጭ ለእለት ተእለት ግልጋሎት ላይ የማይውል ግንድ ዘር አላቸው።
== ምጣኔ-ሃብት ==
== ባህል እና ሃይማኖት ==
{| border="2" cellpadding="4" cellspacing="0" style="margin: 1em 1em 1em 0; border: 1px #aaa solid; border-collapse: collapse; font-size: 95%;" align="center"
|+''የህዝብ በዓላት'' ([[የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር]] የሚለውንም ተመልከት)
! style="background:#efefef;" | ቀን
! style="background:#efefef;" | የበዓሉ ስም
! style="background:#efefef;" | የበዓሉ ስም በእንግሊዝኛ
! style="background:#efefef;" | አስተያየት
| [[መስከረም 1|መስከረም ፩]]
| [[እንቁጣጣሽ]]
| Ethiopian New Year
| መስከረም ፲፯
| [[መስቀል]]
| Finding of the True Cross
| ጥቅምት ፳፬
| [[ኢድ አል ፈጥር]]
| End of Ramadan
| ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1998 ዓ.ም. ነው
| ታህሳስ ፳፱
| [[ገና]]
| Christmas
| ጥር ፪
| [[ኢድ አል አደሃ]]
| Eid ul-Adha (Feast of the Sacrifice)
| ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1998 ዓ.ም.ነው
| ጥር ፲፩
| [[ጥምቀት]]
| Epiphany
| የካቲት ፳፫
| [[የአድዋ ድል መታሰቢያ በዓል]]
| Battle of Adowa Commemoration Day
| ሚያዚያ ፬
| [[መውሊድ]] (የ[[ነብዩ መሃመድ]] የልደት ቀን)
| Birthday of The Prophet Muhammad
| ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1998 ዓ.ም. ነው
| ሚያዚያ ፲፫
| [[ስቅለት]]
| Good Friday (Crucifixion)
| ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1998 ዓ.ም. ነው
| ሚያዚያ ፲፭
| [[ትንሳዔ]] ([[ፋሲካ]])
| Easter
| ይለዋወጣል፣ ይህ ቀን ለ1998 ዓ.ም. ነው
| ሚያዚያ ፳፯
| የጀግኖች አርበኞች መታሰቢያ ቀን
| Patriots' Day
| ግንቦት ፳
| [[ደርግ]] የወደቀበት ቀን
| End of the Derg Regime
{{የኢትዮጵያ_መረጃ}}
{{የኢትዮጵያ ከተሞች}}
{{በአፍሪካ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
[[Category:ኢትዮጵያ]]
[[af:Ethiopië]]
[[als:Äthiopien]]
[[an:Etiopia]]
[[ar:إثيوبيا]]
[[arc:ܟܘܫ]]
[[ast:Etiopía]]
[[az:Efiopiya]]
[[bat-smg:Etiopėjė]]
[[bcl:Etiopia]]
[[be:Эфіопія]]
[[be-x-old:Этыёпія]]
[[bg:Етиопия]]
[[bn:ইথিওপিয়া]]
[[bo:ཨའེ་ཟི་འོ་པི་ཡ]]
[[bpy:ইথিওপিয়া]]
[[br:Etiopia]]
[[bs:Etiopija]]
[[ca:Etiòpia]]
[[ceb:Etiopia]]
[[crh:Abeşistan]]
[[cs:Etiopie]]
[[cu:Еѳїопїꙗ]]
[[cy:Ethiopia]]
[[da:Etiopien]]
[[de:Äthiopien]]
[[diq:Etyopya]]
[[dv:ޙަބުޝްކަރަ]]
[[el:Αιθιοπία]]
[[en:Ethiopia]]
[[eo:Etiopio]]
[[es:Etiopía]]
[[et:Etioopia]]
[[eu:Etiopia]]
[[fa:اتیوپی]]
[[fi:Etiopia]]
[[fo:Etiopia]]
[[fr:Éthiopie]]
[[frp:Ètiopie]]
[[ga:An Aetóip]]
[[gd:An Itiop]]
[[gl:Etiopía - Ityop'iya]]
[[gv:Yn Eetoip]]
[[he:אתיופיה]]
[[hr:Etiopija]]
[[hsb:Etiopiska]]
[[ht:Etyopi]]
[[hu:Etiópia]]
[[hy:Եթովպիա]]
[[ia:Ethiopia]]
[[id:Ethiopia]]
[[ie:Ethiopia]]
[[ig:Ethiopia]]
[[ilo:Etiopia]]
[[io:Etiopia]]
[[is:Eþíópía]]
[[it:Etiopia]]
[[ja:エチオピア]]
[[jbo:itiopiat]]
[[jv:Etiopia]]
[[ka:ეთიოპია]]
[[kg:Itiopia]]
[[kk:Ефиопия]]
[[kn:ಇತಿಯೋಪಿಯ]]
[[ko:에티오피아]]
[[kw:Ethiopi]]
[[ky:Эфиопия]]
[[la:Aethiopia]]
[[lad:Etiopia]]
[[lb:Ethiopien]]
[[li:Ethiopië]]
[[lij:Etiòpia]]
[[ln:Etiopi]]
[[lt:Etiopija]]
[[lv:Etiopija]]
[[mg:Etiopia]]
[[mk:Етиопија]]
[[ml:എത്യോപ്യ]]
[[mn:Этиоп]]
[[mr:इथियोपिया]]
[[ms:Habsyah]]
[[na:Ethiopia]]
[[nah:Etiopia]]
[[nds:Äthiopien]]
[[nl:Ethiopië]]
[[nn:Etiopia]]
[[no:Etiopia]]
[[nov:Etiopia]]
[[oc:Etiopia]]
[[om:Ethiopia]]
[[os:Эфиопи]]
[[pam:Ethiopia]]
[[pl:Etiopia]]
[[pms:Etiòpia]]
[[ps:اېتوپيا]]
[[pt:Etiópia]]
[[qu:Ithiyupya]]
[[rm:Etiopia]]
[[ro:Etiopia]]
[[ru:Эфиопия]]
[[sa:ईथ्योपिया]]
[[scn:Etiopia]]
[[se:Etiopia]]
[[sh:Etiopija]]
[[simple:Ethiopia]]
[[sk:Etiópia]]
[[sl:Etiopija]]
[[so:Itoobiya]]
[[sq:Etiopia]]
[[sr:Етиопија]]
[[sv:Etiopien]]
[[sw:Ethiopia]]
[[szl:Etjopja]]
[[ta:எதியோப்பியா]]
[[tg:Этиупия]]
[[th:ประเทศเอธิโอเปีย]]
[[ti:ኢትዮጵያ]]
[[tl:Ethiopia]]
[[tr:Etiyopya]]
[[ts:Ethiopia]]
[[uk:Ефіопія]]
[[ur:ایتھوپیا]]
[[uz:Efiopiya]]
[[vec:Etiopia]]
[[vi:Ethiopia]]
[[vo:Lätiopän]]
[[wo:Ecoopi]]
[[yi:עטיאפיע]]
[[yo:Ethiopia]]
[[zh:埃塞俄比亚]]
[[zh-min-nan:Ityop'iya]]
[[zh-yue:埃塞俄比亞]]