ከ«ተሾመ ቶጋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

129 bytes added ፣ ከ13 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፡ http://www.ethiopar.net/type/images/speaker.JPG በፈረንጆች አቆጣጠር በ1962 በደቡብ ኢትዮጵያ ...»)
 
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፡ [[http://www.ethiopar.net/type/images/speaker.JPG]] በፈረንጆች አቆጣጠር በ1962 በደቡብ ኢትዮጵያ በወላይታ ተወለዱ። የ46 ጎልማሳ ኢሕአዴግ አዲስ አበባን እንደ ተቆጣጠረ ተቀማጭነታቸው በግብጽ ሆኖ ለ 3 የአረብ አገሮች አምባሰደር የነበሩ ሲሆንሆኑ ከዚያም በስፖርት ሚንስትርነት አገልግለዋል።ካገለገሉ በኋላ ባሁኑ ጊዜ የያዙትን የፓርላማው አፈ ጉባኤ ሆኑ። ጥሩ የመናገር ችሎታ አላቸው የሚባልልላቸው አቶ ተሾመ በተለይ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ጊዜ ከኬኒያ ለዓለም ጋዜጤኞች በሚሰጡት ቅለ ምልልስ በወቅቱ ታዋቂ አርጎአቸው ነበር።
Anonymous user