ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ከ[[ማይህ አይህ]] በፊት በነበሩ ዕለታት ስለ ኖሩ በ[[ኖህ]] መርከብ ላይ ስለ ተገኙ ስልስለ አራቱ ሴቶች [[ኦሪተ ዘፍጥረት]] ምንም እንኳን ዝም ቢሉ፣ቢል፣ ከሌላ ምንጭ ስለነዚሁ ሴቶችና በተለይ ስልስለ ስሞቻቸው የተገኘው አፈ ታሪክ በርካታ ነው።
 
በጥንታውያን እምነት ዘንድ፣ የ[[ሴም]]፣ የ[[ካም]]ና የ[[ያፌት]] ሚስቶች ዕጅግ የረዘሙየረዘማቸው ዕድሜ ሲኖራቸው ከመጠን ይልቅ ለብዙ መቶ ዓመታት ኑረው ለያንዳንዱ ትውልድ ትንቢት እየተናገሩ ኖሩ። እነኚህ [[ሲቡሎች]] ተብለው ለ[[ግሪኮች]] ለ[[ሮማውያን]]ም እንደ ቅዱሳን ምጻሕፍት የተቆጠሩ የ[[ሲቡላውያን ንግሮች]] የተባሉት ሰነዶች ደራሲዎች የነበሩ እነሱ ናቸው። ከነሱም በኋላ ሌሎች ሲቡሎች ደግሞ እንደ ተከተሉ ለንግሮቹም እንደ ጨመሩ ይታስባል።
 
በ[[መጻፈ ኩፋሌ]] የሴም፣ የካምና የያፌት ሚስቶች እንዲሁ ተብለው ይሰየማሉ፤