ከ«ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 11፦
 
በኋላ ዘመን የክርስቲያን ጸሓፊ [[ቅዱስ ሂፖሊቱስ]] (235 ዓ.ም. የሞቱ) በ[[ሶርያ ታርጉም]] ዘንድ ለዚህ ተመሳሳይ የሆነ ታሪክ አወሩ። ነገር ግን የሴምና የካም ሚስቶች ስሞች እንዳለዋወጡ ይመስላል። እሱ እንዲሁ "የኖህ ልጆች ሚስቶች ስሞች አንዲሁ ናቸው፤ የሴም ሚስት፣ '''ናሃላጥ ማህኑክ'''፤ የካምም ሚስት፣ '''ዘድካት ናቡ'''፣ የያፈትም ሚስት '''አራጥካ''' ይባላሉ" ብሎ ጻፈ።
 
[[ጆን ጊል]] (1697-1771 እ.ኤ.አ.) በመጽሓፍ ቅድስ ነክ አስተያይቶቹ ስለ አንድ የ[[ዓረብ]] አፈ ታሪክ የጻፈው እንዲሁ ነው፤ "የሴም ሚስት ስም '''ዛልበጥ''' ወይም '''ዛሊጥ''' ወይም '''ሳሊት'''ሲሆን፣ የካምም ድግሞ '''ናሓላጥ''' ተባለች፣ የያፌትም ደግሞ '''አረሢሢያ''' ተባለች።