ከ«ሁኖርና ማጎር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥNo edit summary |
ጥNo edit summary |
||
መስመር፡ 3፦
'''ሁኖርና ማጎር''' በ[[ሀንጋሪ]] [[አፈ ታሪክ]] ዘንድ የ[[ሁኖች]]ና የ[[ሀንጋራውያን]] (ማውጃሮች) ቅድማያቶች ናቸው።
በአንዳንድ መጻሕፍት መሠረት (ለምሳሌ የመካከለኛ ዘመን [[ላቲን]] ዜና መዋዕል ''[[ጌስታ ሁኖሩም ኤት ሁንጋሮሩም]]'')፤ መንታ መሳፍንት ሁኖርና ማጎር የ'ታና' ልጅ 'መንሮት'ና የሚስቱ 'ኤነሕ' ልጆች ነበሩ። ይህ 'መንሮት' 200 አመታት
ጥቂት ደራስያን ደግሞ 'ታና' ወይም 'ኩሽ' ከ[[ሱመር|ሱመራዊው]] [[ኪሽ]] ንጉሥ [[ኤታና]] ጋር ተመሳሳይነቱን አጠቁመዋል። ከዚህ በላይ የ[[ኩሻን መንግሥት]] (እስኩቴስ) ቅድማያት 'ኩሽ-ታና' በአፈ ታሪክ አጠቁመዋል።
|