ከ«ውክፔዲያ:ክፍለ-ዊኪዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 4፦
===ዋና ክፍል (Articles)===
 
ዋና ክፍል በዚህ ዊኪ 'Articles' ይባላል (መጣጥፍ)። ይህ ክፍል ለመዝገበ ዕውቀት ጽሑፎች ብቻ ነው። ይህ ክፍል ምንም ባዕድ መነሻ የለውም። ስለዚህ፣ የያንዳንዱ ገጽ አርዕስት ከታች በተዘረዘሩት ባዕድ መድረሻዎችመነሻዎች በትክክል ባይጀመር፤ በዚህ ክፍል በቀጥታ ይሆናል። በባዕዱ መድረሻመነሻ የፊደል ግድፋትም ካለ፣ በስህተት በዚህ ክፍል ይሆናል ማለት ነው። እንደዚህ ከሆነ ገጹን ወደሚገባው ክፍል መዛወር «ለማዛወር» የሚለውን በመጫን ቀላል ዘዴ ነው።
 
===Wikipedia===