ከ«የኡር-ናሙ ሕግጋት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የኡር-ናሙ ሕገጋት''' እስከ ዛሬ ከተገኙት መንግሥታዊ ሕግ ሰነዶች መኃል ከሁሉ ጥንታዊ የሆነው ነው። ...»
 
መስመር፡ 16፦
:3. አንድ ሰው ሌላወን ቢሰርቅ (ማፈን)፣ ሰውዬው ይታሠር።
:4. አንድ ባርያ ገረዲቱን ቢያገባ፣ ነጻነቱንም ቢያገኝም፣ ከቤተሠቡ አይወጣም።
:5. አንድ ባርያ ነጻ ሴትን ቢያገባ፣ በኩሩን ለባሉለጌታው ይሰጥ።
:6. አንድ ሰው የሌላውን ሚስት በግፍ ቢወስድ፣ ሰውዬው ይገደል።
:7. የሰው ሚስት ሌላውን ሰው በማዳራት ብትወስድ፣ ሴቲቱ ትገደል፣ ወንዱ ግን ነጻ ነው።