ከ«ውክፔዲያ:Welcome, newcomers!» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
<font size="+1">እንኳን፡ደህና፡መጡ።</font>
 
በላይኛ ቀኝ ማዕዘን "«መግቢያ"» የሚለውን በመጫን ወደ [[Special:Listusers|አባልነት]] መግባት የራስዎን ብዕር ስም ወይም "«አባል ስም"» መርጠው በማውጣት ብቻ ነው፤ እንጂ አስፈላጊነት አይደለም። (ሥዕልን ለመላክ ግን መግባት አስፈላጊ ነው።)
ከገቡ በኋላ፤ የእርስዎን "«መኖሪያ ገጽ"» ይቀበላሉ፤ በማንኛውም "«ውይይት ገጽ"» ላይ ስምዎን ባጭሩ ኮድ በ<nowiki>~~~~</nowiki> አድረገው ፊርማዎ ከነቀኑም ከነጊዜውም ይታያል። በተረፈ ለመረዳት [[Wikipedia:ቀላል መማርያ|ቀላል መማርያ]] ያንብቡ።
 
:የሚችሉትን ቋንቋዎች በመኖርያ ገጽዎ ላይ ለማመልከት [[Wikipedia:ልሳናት]] ይጎብኙ'''''!'''''
መስመር፡ 11፦
==ምርጫዎችና ምክር==
:ደግሞ ከገቡ በኋላ [[Special:Preferences|ምርጫዎች]] የሚለው ክፍል ይታያል። ከነዚህ ውስጥ
*"«ዘመንና ሰዓት"» ባለው ሥር "«ከኮምፒውተርዎ መዝገብ ልዩነቱ ይገኝ"» መጫን ጥሩ ምክር ነው። (ነገር ግን እንደ ኢትዮጵያ ጊዜ ለማድረግ፣ እንደገና ስድስት ሰዓት ለ''ኦፍ ሰቱ'' ይጨምሩ።)
*በ"«የማዘጋጀት ምርጫዎች"» ሥር፡ "«ያዘጋጁት ሁሉ ወደ ጠበቁት ገጾች ዝርዝር ይጨመር"» ቢመርጡ የመጣጥፍ ቁጥር በበዛበት ጊዜ በተለይ ይጠቅማል፤ አሁን ግን በትንሽ መጠን ሳለን [[Special:Recentchanges|በቅርብ ጊዜ የተለወጡ]] መመልከት ይበቃል።
*በ"«የቅርቡ ለውጦች ዝርዝር"» ሥር "«የተደረጀ ቅርብ ለውጦች"» ቢመርጡ አዘራዘሩ በደረጃ ሆኖ ይታያል። ይህ አንዳንዴ ለውጦቹን ለመከተል ይጠቅማል፤ ፈትነው ይሞክሩት!
*(ምርጫዎችዎን ከመረጡ በኋላ "«ይቆጠብ"» የሚለውን እንዲጫን ያረጋግጡ።)
 
==ሌላ ጠቃሚ መያያዣዎች==