ከ«አቡጊዳ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
robot Adding: pt:Abugida
disambiguate ግሪክ
መስመር፡ 4፦
''[[ብራህሚክ]]'' ወይም ''[[ደቫናጋሪ]]'' በተባሉት የህንድ አጻጻፎች በኩል እያንዳንዱ ክፍለ-ቃል በተለየ ፊደል ሲወከል የአናባቢዎች መጠን የሚታየው የፊደሉን መልክ (እንደ ግዕዝ ወይም እንደ አማርኛ) ትንሽ በመቀየሩ ነው። ስለዚህ በቋንቋ ሊቃውንት ዘንድ 'አቡጊዳዎች' ይባላሉ። በተጨማሪ፣ በ[[ካናዳ]] አገር ለ[[የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች|ጥንታዊ ኗሪ]] ([[ቀይ ኢንዲያን]] የተባሉ) ጐሣዎች ያላቸው አጻጻፍ እንደዚህ አይነት ነው፤ አናባቢው በቅርጹ የሚታየው ፊደሉን በመዞር ወይም በመገልበጥ ነውና።
 
በግእዝ አቡጊዳ ለሚለው የቃሉ መነሻ ከጥንታዊ የሴም ፊደል ተራ የሚለቀመው ነበር። በ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]]ም ይህ ፊደል ተራ በ '''A, Β, Γ, Δ''' ጀመረ፤ ወይም በስም ''አልፋ፣ ቤታ፣ ጋማ፣ ዴልታ'' ናቸው። ይህ ፊደል ተራ በ ሀ ሁ ሂ ሃ በሚል ቅርጽ ማለት በግእዝ፣ በካዕብ፣ በሣልስ፣ በራብእ ውስጥ ገብቶ ሲሰካ፣ አ፣ ቡ፣ ጊ፣ ዳ የሚለውን ፊደል ተራ አስገኘ። ሁሉ በሙሉ የግእዝ አቡጊዳ እንግዲህ እንደሚከተለው ሰንጠረዥ ነው።
 
----