ከ«ሊዝቦን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Gerd Eichmann (ውይይት | አስተዋጽኦ) gallery added |
Sanjorgepinho (ውይይት | አስተዋጽኦ) በ2021 የሕዝብ ቆጠራ መሠረት የነዋሪውን ሕዝብ ማረም |
||
መስመር፡ 4፦
በጥንት የከተማው ስም '''ኦሊሲፖ''' ሆኖ በአንድ [[ግሪክ (አገር)|ግሪክ]] [[አፈ ታሪክ]] መሠረት፣ ግሪኩ ጀግና [[ኦድሴውስ]] (ወይም ኡሊሴስ) ከ[[ትሮያስ]] (በ[[ትንሹ እስያ]]) ወጥቶ ባሕሮቹን ሲዞር እስከ [[አትላንቲክ ውቅያኖስ]] ድረስ ሄዶ ከተማውን ሠራ። ይሁንና ከግሪኮች በፊት የነበረ የ[[ፊንቄ]] ተጽእኖ በ[[ስነ ቅርስ]] ይታወቃል።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,618,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ
<br><gallery class=center caption="ሊዝቦን - Lisboa">
|