ከ«መስተፃምር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
No edit summary |
Ralph Rottetn (ውይይት | አስተዋጽኦ) No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
ምሳሌ :- "ያዕቆብና ዮሐንስ ትምህርትን ስለወደዱ ወደ ትምህርት ቤት እየሮጡ ይሄዳሉ።" - እነሆ በዚህ አረፍተ ነገር ውስት ሶሥት መስተፃምራን አሉ። እነርሱም "ና ፣ ስለ ፣ እየ" ናቸው። "ና" የሚለው ቃል "ያዕቆብ" እና "ዮሐንስ" በሚሉት ስም መካከል ገብቶ ሁለቱን ስሞች አያይዟል። "ስለ" የሚለው ቃል ደግሞ "ወደዱ" በሚለው ግስ ላይ ተጭኖ የአንቀፁንም ማሰሪያነት... ማሰሪያ ዓንቀጽ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ስሞችን የሚያጫፍር ቃል ሁሉ "'''መስተፃምር'''" ይባላል። ምንጭ ያማርኛ ሰዋስው ፣ ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ
[[መደብ:
|