ከ«ዓሊ እብን አቢ ታሊብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

አንዳንድ አስፈላጊ ነገሮችን ጨምሬያለሁ
No edit summary
(አንዳንድ አስፈላጊ ነገሮችን ጨምሬያለሁ)
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
[[ስዕል:CHAMAYEL early 19th century qajar iran miniature representing Imam Ali and his children.jpg|370px|thumb|ዓሊና ልጆቹ (1800 ዓም ግድም ተሳለ)]]
'''ዓሊ እብን አቢ ታሊብ''' 594-653 ዓም በ[[እስልምና]] ታሪክ ከነቢዩ [[ሙሐመድ]] ታከታዮች መጀመርያው ሲሆን እሱ መጀመርያው እስላም ይባላል። በ[[646]] ዓም የእስላም [[ኻሊፋት]] አራተኛው ''[[ኻሊፍ]]'' ሆነ። በ[[ሺዓ እስልምና]] ዘንድ ዓሊ የሙሐመድ ትክክልኛና ሕጋዊ ወራሽ እንደ ነበር ያምናሉ። በ[[ሱኒ እስልምና]] ደግሞ ዓሊ ይከበራል፣ ግን ከሺዓ እስልምና የሚለዩበት መነሻ ጉዳይ በዚህ ነው።
 
 
{{መዋቅር}}