ከ«ሃሪ ትሩማን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:HarryTrumanTruman 58-767-05-resized.jpg|275px|thumb|right348x348px|ሃሪ ትሩማን]]
'''ሃሪ ትሩመን''' ([[እንግሊዝኛ]]: ''Harry S. Truman'') የ[[አሜሪካ]] ሠላሳ ሦስተኛ [[ፕሬዝዳንት]] ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት [[እ.አ.አ.]] በ1945 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው [[ምክትል ፕሬዝዳንት]] ሁነው የተሾሙት [[አልበን ባርክሊ]] ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የ[[ዴሞክራቲክ]] [[ፓርቲ]] አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1953 ነበር።