ከ«C» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር {{Commonscat}}
Getaneh Anteneh Profile for Wikipediabook list-1
Tags: Replaced Reverted Visual edit
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Getaneh Anteneh Profile for Wikipediabook list-1.jpg|alt=Getaneh Anteneh Profile for Wikipediabook list-1|thumb|388x388px|Getaneh Anteneh Profile for Wikipediabook list-1]]
{{ላቲንፊደል}}[[ስዕል:Latin alphabet Cc.svg|thumbnail|220px]]

'''C''' / '''c''' በ[[ላቲን አልፋቤት]] ሦስተኛው ፊደል ነው።

{| class="wikitable"
|- style="background-color:#EEEEEE; text-align:center;"
! ግብፅኛ
''ቀመእ''
! ቅድመ ሴማዊ
''[[ግመል (ፊደል)|ግመል]]''
! የፊንቄ ጽሕፈት
''ግመል''
! የግሪክ ጽሕፈት
''[[ጋማ]]''
! የጥንት ኤትሩስካዊ
C
! ኋለኛ ኤትሩስካዊ
C
! ጥንታዊ ላቲን
C
|- style="background-color:white; text-align:center;"
|<hiero>T14</hiero>
|[[ስዕል:Proto-semiticG-01.png]]
|[[ስዕል:Phoenician gimel.svg|35px|Phoenician gimel]]
|[[ስዕል:Gamma uc lc.svg|65px|Greek gamma]]
|[[ስዕል:Early Etruscan C.gif|35px|Early Etruscan]]
|[[ስዕል:Classical Etruscan C.gif|35px|Classical Etruscan]]
|[[ስዕል:Old Latin G.svg|35px|Roman C]]

የ«C» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ግመል (ፊደል)|ግመል]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የ[[ግመል]] ወይም የሚጣል ምርኩዝ ስዕል መስለ። ለምርኩዙም ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] «[[ጋማ]]» (Γ γ) ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ «ግ» ነበረ። በ[[ኤትሩስክኛ]] ግን «ግ» የሚለው ድምጽ ስላልተለየ፣ ይህ ፊደል C እንደ [[K]] ለ«ክ» ይጠቅማቸው ነበር። የላቲን ሰዎች በፊደላቸው ደግሞ በመጀመርያ C እንደ «ግ» ወይም «ክ» ሊወክል ቻለ። በ230 ዓክልበ. ግድም አስተማሪው [[ስፑሪዩስ ካርቪሊዩስ ሩጋ]] የ«ክ» ከ«ግ» ድምጽ ለመለየት፣ «C» ትንሽ በመለውጥ አዲስ ፊደሉን «[[G]]» እንደ ፈጠረ ይባላል። ከዚህ ጀምሮ C ለ«ክ» ብቻ፣ G ለ«ግ» ብቻ ይበቃቸው ነበር።

ከዚህም በኋላ ከ500 ዓ.ም. ግድም ጀምሮ፣ «C» ከአናባቢዎቹ «E»፣ «I» ወይም «Y» ሲቀድም፣ በአሕዛብ ዘንድ እንደ «ስ» ይሰማ ጀመር። ስለዚህ ከ[[ሮማይስጥ]] በተወለዱት ቋንቋዎች እንደ [[ፈረንሳይኛ]] ወይም [[እስፓንኛ]] CE፣ CI እንደ «ሠ» «ሲ» ይሰማሉ፣ በ[[እንግሊዝኛ]]ም ብዙ ጊዜ እንዲሁ ነው። በ[[ጣልኛ]]ም CE፣ CI እንደ «ቸ» «ቺ» ይሰማሉ። ሆኖም በነዚህ ልሳናት «C» ከ «A»፣ «O» ወይም «U» በፊት ሲቀድም፣ እንደ «ካ»፣ «ኮ»፣ «ኩ» ይሰማል።

በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ገ» («[[ገምል]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ግመል» ስለ መጣ፣ የላቲን 'C' ዘመድ ሊባል ይችላል።
{{Commonscat}}

[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/C» የተወሰደ