ከ«አቤ ጉበኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
መስመር፡ 1፦
 
 
'''አቤ ጉበኛ''' ([[1925|፲፱፻፳፭]] ዓ/ም በ[[ባሕር-ዳር]] አካባቢ፣ [[ይስማላ]] [[ጎጃም]] ተወልደው - [[1972|፲፱፻፸፪]] ዓ/ም [[አዲስ አበባ]] ላይ አረፉ። ባለቅኔ፤ ደራሲና ገጣሚ የነበሩት አቤ ጉበኛ በስድስት ዓመት ፊደል ቆጥረው ንባብ ከተማሩ በኋላ [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] ትምህርት ሲከታተሉ ቆዩ። ከዚያም ወደ [[ደንጎላ]] ሄደው በ[[ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ]] ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ [[አዲስ አበባ]] በመምጣት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አረናቀዋል።አጠናቀዋል።
 
አቤ ጉበኛ የመጀመሪያ ሥራቸው በማስታወቂያ ሚኒስቴር ሲሆን ቀጥሎም በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ተቀጥረው በመንግሥት ሥራ ለስድስት ዓመታት ያህል ካገለገሉ በኋላ ሕይወታቸውን በአብዛኛው የገፉት በደራሲነት ነው። በ[[1967 እ.ኤ.አ.]] በ[[አዮዋ]] ክፍለ-ሀገር ወደ ዓለም አቀፍ የጽሑፍ ህብረት ፕሮግራም (International Writing Fellowship Program) ሄዱ።
 
ከሥራዎቻቸው በከፊሉ፦