ከ«አትክልት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
የቃላት ለውጥ
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Narcissus_2005_spring_002.jpg|thumb|180x180px|ቢጫ አበባ]]
'''አትክልት''' ዕፅዋት ከሕያዋን ነገሮች አምስቱ ዋና ዘርፎች አንዱ ናቸው። [[ምግበለፊ]] [[ውኑክለስ]] ናቸው፣ ይህም ማለት የራሳቸውን ምግብ ይሰራሉ እና ውስብስብ ወይም ባለኑክለስ ህዋስ (ሴሎች) ያላቸው ናቸው። አብዛኞቹ አትክልትዕፅዋት ከስፍራ ወደ ስፍራ መዛወር እንደ [[እንስሳ|እንስሶች]] አይችሉም። ሲበቅሉ ግን እጅግ ቀስ ብለው ይዞራሉ።
 
በአትክልትበዕፅዋት ዘርፍ ውስጥ ታዋቂ አይነቶች [[ዛፍ]]፣ [[ዕፅ]]፣ [[ቊጥቋጥ]]፣ [[ሣር]]፣ [[ሐረግ]]፣ [[ፈርን]]፣ [[ሽበት]]ና [[አረንጓዴ ዋቅላሚ]] ይገኛሉ። በ[[አትክልት ጥናት|ዕፅዋት ጥናት]] ዘንድ፣ አሁን 350,000 ያሕል የአትክልትየዕፅዋት ዝርያዎች ይኖራሉ። [[ፈንገስ]] እና አረንጓዴ ያልሆነ ዋቅላሚ ግን እንደ አትክልትዕፅዋት አይቆጠሩም።
 
አብዛኛውአብዛኛዎቹ አትክልትዕፅዋት በመሬት ውስጥ ይበቅላሉ፣ አገዳቸው ከላይና ሥራቸው በታች አላቸው። አንዳንድ በ[[ውኃ]] ላይ ሰፋፊዎች ናቸው። ውኃና ምግብ የሚያገኙ በሥሮቻቸው በኩል ነው፤ ከዚያ በአገዳ ወጥተው እስከ ቅጠሎች ድረስ ሲጓዙ ነው። በቅጠሎች ውስጥ በሚገኙት ትንንሽ ቀዳዳዎች ውኃ በ[[ፀሐይ]] ዋዕይ በመትነን፣ ውኃው በአገዳው መንገድ ምግብን ከታቹ ወደ ላይ ይስባል። ይህም [[ስበተ ቅጠላበት]] ይባላል።
 
አትክልትዕፅዋት ምግብን እንዲሠሩ፣ ያሚያስፈልጉዋቸው የፀሐይ [[ብርሃን]]፣ [[ካርቦን ክልቶኦክሳይድ|ካርቦን ክልቶኦክሳይድ፣]] የመሬት ማዕድንና ውኃ ነው። አረንጓዴው ሃመልሚል ([[ክሎሮፊል]]) የፀሐይቱን አቅም ይወስዳል።
 
እንደ እንሥሣት፣ ዕፅዋትም የእንስትና የተባእት የዘር ህዋስ (gamete) ያመነጫሉ። በተጨማሪ፣ ብዙ የአትክልትየዕፅዋት አይነቶች ወሲባዊ በማይሆን ዘዴ መስፋፋትና መባዛት ይችላሉ። ይህ [[እፃዊ ተዋልዶ]] ይባላል።
 
==ሥነ ሕይወታዊ ክፍፍሎች==
 
በ[[ሥነ ሕይወት]] ጥናት ዘንድ፣ አትክልትዕፅዋት አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን የሚከተሉ ክፍለስፍኖች ብውስጡ ይመደባሉ፦
 
{| class="wikitable"