ከ«መንግስቱ ኃይለ ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
፩፱፰፮to 1983 Etc
Tags: Visual edit በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''መንግስቱ ኃይለማሪያም''' በ[[ግንቦት 27]] በ[[1941 እ.ኤ.አ.]] በ[[አዲስ አበባ]] ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳዓለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ፣ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ {{ዋቢ}}
[[ስዕል:Mengistu Bundesarchiv 183-1986-0417-012.JPG|thumb|right|160px|መንግስቱ ኃይለ ማርያም 1986]]
ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም' ከ[[1966]] እስከ [[1983]] ዓ.ም. (1974 እስከ 1991 እ.ኤ.አ.) ለ17 ዓመታት የ[[ኢትዮጵያ]] መሪ ነበሩ። ወደ ስልጣን የወጡት በ[[ደርግ]] ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ንጉሠ ነገሥቱን [[ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ]]ን በመገልበጥ ሲሆን ተቃናቃኝቻቸው የነበሩትን የቅርብ ጓደኞቻቸውንና የደርጉን መሥራቾች ባማስወገድ ብቸኛ የአብዮቱ መሪ ሆነው ከቆዩ በኋላ በ[[መለስ ዜናዊ]] በሚመራው መራሹ የኢሓዴግ ሽምቅ ተዋጊ ቡድን በ፩፱፰፮በ1983ዓ.ም ከስልጣን ተወገዱ። በአሜሪካ ሲ አይ ኤ እርዳታ አገር ጥለው በመኮብለል [[ዚምባብዌ]] [[ሀራሬ]] ተሸሽገው ይኖራሉ።
 
መንግሥቱ ኃይለማሪያም ወደ ርዕሰ ብሄርነት ሥልጣን ብቅ ሲሉ ገና የ፫፯ ዓመት ወጣት የነበሩ ሲሆኑ በዘመቻ [[ቀይ ሽብር]] የብዙ ሺህ ወጣቶችን መጨፍጭፍ ከመጀመራቸው በፊት በሀረር የ3ኛ ክፍለ ጦር የመሳሪያ ግምጃ ቤት ውስጥ ይሰሩ ነበር። በወቅቱ በክፍለ ጦሩ አዛዥ የነበሩት ጀነራል ሓይሌ ባይከዳኝ የሚባሉ ኮ/ መንግስቱን በባህሪያቸው በመጠርጠራቸው ከአጠገባቸው ዞር ለማድረግ ወደ ኦጋዲን አዛውረዋቸው እንደ ነበር ይነገራል። በእዚያም ጥቂት ጊዜ በኋላ ለትምህርት ወደ [[አሚሪካ]] [[ሜሪላንድ]] ለወታደራዊ ሳይንስ ትምህርት ተላኩ። ከትምህርት ሲመለሱም በ3ኛ ክፍለ ጦር የመሳሪያ ግምጃ ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ።