ከ«መንፈስ ቅዱስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መጣጥፉ በማዕከላዊ ዕይታ ኢንዲስፋፋ አድርጌአለሁ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 19፦
* የማቴዎስ ወንጌል 3፡11 "እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም '''''ያጠምቃችኋል'''''፤"
* የሐዋርያት ሥራ 10፡38 "እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም '''''ቀባው'''''፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤"
እነዚህ ጥቅሶች እንደሚያሳዩት መንፈስ ቅዱስ ሰዎች የሚሞሉት ነገር፣ ልክ እንደ ውሃ የሚጠመቁበት፣ ወይም እንደ ዘይት የሚቀቡት እንደሆነ መረዳት ይቻላል።ይቻላል።ማሰተቀቤ 09090231860
 
አዲስ ኪዳን በተጻፈበት የጥንቱ የግሪክ ኮይነ ቋንቋ መሠረት የአንድ ነገር ፆታና ስብዕና ያለውና የሌለው መሆንን የሚያሳዩ የቃላት ክፍሎች አሉ። በዚህ መልኩ የኮይነ ቋንቋ አንድ ነገር ወይ ወንድ፣ ወይም ሴት፣ ወይም ግኡዝ ነገር ብሎ መክፈል ያስችላል። በዚህም መሰረት መንፈስ ቅዱስ እንደ "ወንድ" የተገለጸባቸውን ብዙ ቦታዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እናገኛለን። ይሁንና በግኡዝ ፆታም የተገለጸባቸው ጥቂት የማይባሉ ጥቅሶች አሉ። (ለምሳሌ ያህል ዮሐንስ 14:17 ላይ "τὸ Πνεῦμα" ('ቶ ፕኒውማ' ወይም 'መንፈሱ') የተገለጸው በግኡዝ ፆታ ነው።)