ከ«ሳይንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
'''ሳይንስ''' የሚለው ቃል ከ[[ላቲን]] ''scientia'' (/ስኪየንቲያ/)<ref>«ሳይንስ» የሚለው አጠራር ከ[[እንግሊዝኛ]]ው ቃል «''science''» ነው፤ ለዚሁም አጠራር ታሪካዊ ምክንያት በተጨማሪ [[C]]ን እና [[ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅ]]ን ያንብቡ።)</ref> የመጣ ሲሆን ትርጉሙም «ዕውቀት» ማለት ነው።ለዚህ ቃል አግባባዊ የአማረኛ አቻው [[ሥነ ማዕምር ]]ሲሆን መሠረታዊ አጠራሩም የተወሰደው [ሥነ] ጥናት (logy)ከሚል የአማርኛ ቃልና [ማዕምር] እውቀት የሚል ፍች ካለው የግዕዝ ቃል የተወሰደ ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሥነ ማዕምር (ሳይንስ) ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሥነ ማዕምር (ሳይንስ) የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስሥነ ማዕመር አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ሳይንስማዕምር አይደለም ምንም እንኳ ዕውቀት ቢሆንም። ሂሳብ ለምሳሌ ሳይንስማዕምር አይደለም ዕውቀት ይሁን እንጂ።
 
ሳይንስሥነ ማዕምር ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያዎችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። <ref>http://www.m-w.com/dictionary/science</ref> «ሊፈተን የሚችል» ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሳይንስንሥነ ማዕምርን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው።
 
ሳይንስሥነ ማዕምር ባጠቃላይ መልኩ የ[[ሳይንሳዊሥነ ማዕምራዊ ዘዴ]] ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም።
 
''ሲውዶ-ሳይንስ'' ወይም [[ሐሣዊ ሳይንስማዕምር]] በተቀራኒ የተመሠረተው በ«እኩያ ግፊት» (ንቀት ይሉኝታ) እና ከቡድን ውግዘት ላይ ነው እንጂ በሳይንሳዊበሥነ ማዕምራዊ ዘዴ ላይ በተለይም የሙከራ ውጤት በጭራሽ በቅንነት በማስረዳት ላይ አይሆንም። ባለፈው ክፍለዘመን ለ[[ፖለቲካመርሃሳብ]] ብለው ለዚህ አይነት ሐሣዊ ሳይንስማዕምር ገንዘብ ያወጡት መንግሥታት ለምሳሌ [[ናዚ ጀርመን]] እና [[የሶቪዬት ሕብረት]] እንደ ነበሩ ተባለ፤ አሁንም ቢሆን ብዙ [[ሐሣዊ ዜና]] ስለ ፖለቲካመርሃሳብ ሲወጣ ነው በተባለበት ወቅት እንኖራለን። የአንዱ መንግሥት «ሳይንስሥነ ማዕምር» ለሌላው «ሲውዶ-ሳይንስማዕምር» ሊሆን ይችላል፤ ለምሳሌ የ[[ቱርክ]] [[ሙስታፋ ኬማል አታቱርክ]] መንግሥት ከ1928-1930 ዓም [[የፀሐይ ቋንቋ ሃልዮ]]ን ይደግፍ ነበር።
 
== ግርጌ ነጥቦችና ዋቢ ጽሁፍ ==