ከ«መንግስቱ ኃይለ ማርያም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 8፦
 
በወቅቱ በአገር ውስጥ ግንባር ቀደም ተቃናቃኝና ተቃዋሚ ከነበረው ከኢህአፓ ጋር የከተማ ለከተማ ውጊያና መገዳደል ተጀመረ። ሁለቱም ወገኖች ቀን በቀን ግድያም ለብዙ ወጣትና አዋቂ እልቂት ምክንያት ሆኑ። መንግሥቱ ኃ/ማሪያም በወታደራዊ አመራር ውስጥ የተከስተው የስልጣን ዝቀትና ምግባረ ብልሹነት፤ የደህንነቱ ክፍል በሁለት ቢላዋ መብላት ተደማምሮ ውድቀታቸውን እንዳፋጠነው የፖለቲካ ተንታኞች ይናገራል። በስተመጨረሻ አከባቢ እርሳቸውን የተቃወመውን ሁሉ በረጋ መንፈስ ልዩነቶቹን በመወያየት እንደመፍታትና ምህረት ማድረግ ሲገባቸው የሕዝቡንና የወታደሩን የልብ ትርታ መስማት ስለተሳናቸው ውድቀታቸውን እንዳፋጠነው ታዛቢዎች ይናገራሉ። በኮ/ መንግሥቱ ወታደራዊ አስተዳደር ዘመን ብዙ የተማሩና ተተኪ እማይገኝላቸው ምሁራንን ኢትዮጵያ አጥታለች። እርሳቸውም ከህሊናቸው ፍርድ ሳይተርፉ በቁም እስር ዚምባብዌ በአጥር ተከልለው እድሜያቸውን እየገፉ ነው።
{{መዋቅር-ሰዎች}}
 
እ.ኤ.አ. በ 1995 መንግስቱ በኤርትራዊ ዜጋ በቤቱ አቅራቢያ የግድያ ሙከራ ደርሶበታል፡፡<ref>https://apnews.com/6970c33beaea93cefcb9e1355328f5a8</ref>
[[መደብ:የኢትዮጵያ መሪዎች]]መንግሥቱ (የቀድሞው) ርዕሰ ብሔር ማንኛውም መሪ ላይ ሊከሰት የሚችል ሕፀፅ ነው ያለባቸው...ስለ ሐገር ስለ ብሔራዊ ክብር እና ኩራት ግን እርሳቸው !ብልሃት ከማነሱ የተነሳ በቀር ከፊት ቢሠለፉ የሚያምርባቸው ናቸው...ይኸውና ያነን ገፅታ ላለመድገም የሚታገለው ዐብይስ እየተተቸ አይደለም ያለው?ሐገርን መምራት ከባድ!!!! ነው
[[መደብ:የኢትዮጵያ መሪዎች]]
[[መደብ:የኢትዮጵያ መሪዎች]]መንግሥቱ (የቀድሞው) ርዕሰ ብሔር ማንኛውም መሪ ላይ ሊከሰት የሚችል ሕፀፅ ነው ያለባቸው...ስለ ሐገር ስለ ብሔራዊ ክብር እና ኩራት ግን እርሳቸው !ብልሃት ከማነሱ የተነሳ በቀር ከፊት ቢሠለፉ የሚያምርባቸው ናቸው...ይኸውና ያነን ገፅታ ላለመድገም የሚታገለው ዐብይስ እየተተቸ አይደለም ያለው?ሐገርን መምራት ከባድ!!!! ነው
[[መደብ:ደርግ]]
ካልሰራ ሊተች ይገበዋል እሱ ከማ በልጦ ነው ሲቀጥል ደሞ በጥላቻ ስሜት አንፍሰስ ሰራና አልሰራም እያልን እንገምግም ደሞ መንግስቱን ጭራቅ አስመስሎ ማቅረብ ደስ አይልም እንኩዋን መንግስቱ ሂትለርም የሰራቸው ጥሩ ስራ አሉት ስንፅፍና ስናወራ በማነፃፀር ይሁን ባይ ነኝ ሲጀመር እናንተ ይሄንን ለመፃፍ ብቁ አደላችሁም ዝም ብለው ከሚፈነጩት ውስጥ ናችሁ አንብቡ በደንብ ከዛ ትፅፋላችሁ ሳያነቡና ታሪክን ሳያገላብጡ ወተት እንደጠገበች ጥጃ መፈንጨት መጨረሻው ገደል ነው!
 
ምንም እንኳን ለቀድሞ አምባገነን ጥገኝነት የሰጡት [[ሮበርት ሙጋቤ]] በ 2017 ከስልጣን ቢባረሩም ፣ አዲስ የተላለፉ ጥያቄዎች አልተገቡም ፡፡{{መዋቅር-ሰዎች}}