ከ«ህግ አስፈጻሚ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «ህግ በጥቅል ትርጉሙ የደንቦችና የመመርያዎች አተገባበር ስርዓት ሲሆን ÷በህብረተሰቡ እንዲሁም በ...»
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
(No difference)

እትም በ15:19, 17 ሜይ 2020

ህግ በጥቅል ትርጉሙ የደንቦችና የመመርያዎች አተገባበር ስርዓት ሲሆን ÷በህብረተሰቡ እንዲሁም በመንግሥት የሚወጡ ደንቦችና መመርያዎች ተፈፃሚ እንዲሆኑ የሚያስገድድ ስርዓት ነው ። የህግ ትክክለኛ ብያኔ ለዘመናት ያከራከረ ጉዳይ ሲሆን ÷ የተለያዩ የአስተሳሰ ጎራዎች ÷ "ሳይንሳዊና ጥበባዊ የፍትህ አሰጣጥ ነው" ብለው ይጠሩታል ።