ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 37፦
በመጋቢት 26 ቀን 2012 ሦስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ። ሦስቱም ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ሁለቱ ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ በተለያየ ቀን የገቡ ሲሆኑ አንዷ ደግሞ [[ስዊድን|ከስዊድን]] የገባች መሆኑ ተገልጿል። <ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%88%a6%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%88%b0%e1%8b%8e/ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሦስት ተጨማሪ ሰዎች ተገኙ]</ref>
 
በመጋቢት 27 ቀን 2012 አምስት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮናቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ። ሦስቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ አንድ [[ኤርትራ|ኤርትራዊ]] እና አንድ [[ሊብያ|ሊብያዊ]] መሆናቸው ተገልጿል።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9b%e1%88%aa-%e1%8a%a0%e1%88%9d%e1%88%b5%e1%89%b5-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93/ በኢትዮጵያ ተጨማሪ አምስት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ]</ref> በዚሁ ዕለትም በኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹ ህልፈቶች ተመዝግበዋል። አንደኛዋ ሟች የ60 ዓመት ኢትዮጵያዊት ሲሆኑ ከፈረንሣይ በመጋቢት 22 ቀን ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ነበሩ፡፡<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1246780656652255232 It is my deepest regret to announce the first death of a patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient who was in critical condition after being admitted to Eka Kotebe hospital was in ICU care and strict medical follow up. My sincere condolences to the family and loved ones.]</ref> ሁለተኛው ደግሞ የ56 ዓመት ኢትዮጵያዊ እና ምንም ዓይነት የጉዞ ታሪክ ያልነበራቸው ነበሩ።<ref>[https://twitter.com/lia_tadesse/status/1246852184958013441 It is with great sadness that I announce the second death of a patient from #COVID19 in Ethiopia. The patient was admitted on April 2nd and was under strict medical follow up in the Intensive Care Unit. My sincere condolences to the family and loved ones.]</ref>
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==