ከ«የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ዕለታዊ መረጃ ተጨምሯል።
መስመር፡ 22፦
 
በመጋቢት 19 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 28 ቀን 2020) በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች መካከል አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8a%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-16-%e1%88%b0%e1%8b%8e%e1%89%bd በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙ 16 ሰዎች ውስጥ አንዱ ሙሉ በሙሉ ማገገሙ ተገለጸ]</ref>
 
በመጋቢት 20 ቀን 2012 (እ.ኤ.አ. ማርች 29 ቀን 2020) ሦስት ተጨማሪ የኮሮና ቫይረስ ኬዞች ተመዝግበዋል። አንደኛዋ ታማሚ የ26 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን በመጋቢት 8 ከቤልጂየም እና በመጋቢት 10 ደግሞ ወደ ካሜሩን የጉዞ ታሪክ ነበራት። ሁለተኛ እና ሦስተኛ ታማሚዎች የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ የ14 ዓመት ወንድ እና የ48 ዓመት ሴት የሆኑ የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው።<ref>[https://www.fanabc.com/%e1%89%a0%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab-%e1%89%a0%e1%8a%ae%e1%88%ae%e1%8a%93-%e1%89%ab%e1%8b%ad%e1%88%a8%e1%88%b5-%e1%8b%a8%e1%89%b0%e1%8b%ab%e1%8b%99-%e1%89%b0%e1%8c%a8%e1%88%9bበኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መገኘታቸውን የጤና ሚኒስቴር ገለፀ]</ref>
 
== ተጨማሪ መረጃዎች ==