ከ«ትምህርተ ሂሳብ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
 
መስመር፡ 1፦
'''''
# '''''[[ስዕል:Polynomialdeg 2.svg|thumb|right|450px]]
'''ትምህርተ ሂሳብ''' የ[[ብዛት]]፣ የ[[አደረጃጀት]] [[የለውጥ]]ና የ[[ስፋት]] ጥናት ተብሎ ብዙ ጊዜ የታወቃል። ሌሎችም «የቅርጽና የቁጥር» ጥናት ብለው ይጠሩታል።
በፎርማሊስቲክ አይን ተጨባጭ ያልሆኑን አደረጃጀቶችን [[ሥነ አመክንዮ]]ንና (ሎጂክ) የሂሳብ አጻጻፎችን በመጠቀም መመርመር ተብሎ ይታወቃል። ሪአሊስቶች ደግሞ ስለነሱ ካለን ግንዛቤ ውጭ ሰለሚኖሩ እቃዮችና ጽንሶች ምርምር ይሉታል።