ከ«ቻርልተን ሄስተን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
File
የSavonhelmiን ለውጦች ወደ Legobot እትም መለሰ።
Tag: Rollback
 
መስመር፡ 1፦
[[File:Charlton Heston Civil Rights March 1963.jpg|thumb|]]
 
'''ቻርልተን ሄስተን''' (እ.አ.አ. ከኦክቶበር 4፣ 1923 እስከ ኤይፕሪል 5፣ 2008) [[አሜሪካ|አሜሪካዊ]] የ[[ፊልም]]፣ የቲያትር እና የ[[ቴሌቪዥን]] ተዋናይ ነበር። ቻርልተን የሚታወቀው በተለያዩ ጊዜያት በሰራባቸው እና በተሳተፈባቸው ፊልሞች ነው። ለምሳሌ እንደ [[ሙሴ]] (Moses) ሆኖ The Ten Commandments በተባለው ፊልሙ ላይ፣ በተጨማሪም ኮለኔል ጆርጅ ቴይለር (Colonel George Taylor) ሆኖ በPlanet of the Apes ፊልም ላይ፣ ሮድሪጎ ዲያዝ ዲ ቭኢቫር (Rodrigo Díaz de Vivar) ሆኖ በEl Cid ፊልም ላይ እና ጁዳ ቤን ሁር (Judah Ben-Hur) ሆኖ በBen-Hur ፊልም ላይ መሳተፉ ለታዋቂነቱ ግንባርቀደም ስራዎቹ ናቸው።