ከ«አቡነ ተክለ ሃይማኖት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tag: 2017 source edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 1፦
{{infobox|abovestyle=background:#FFBF00|above=አቡነ ተክለሃይማኖት|image=[[ስዕል:Abune tekle haimanot.jpg|thumb|center|ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት]]|caption=|headerstyle=background:#7CB9E8|header1= የኢትዮጵያ የመጀመሪያ ጳጳስ|headerstyle=background:#FFBF00|header12=<span style="color:#FFBF00">
</span>|label1=|data1=|label2=ስም|data2=ፍስሐ ጺዮን በኋላ ተክለሃይማኖት  |label3=የተወለዱበት ቀን|data3=[[ታኅሣሥ ፳፬]] ፲፩፻፺፯ |label4=የትውልድ ቦታ|data4=ቡልጋ|label5=የአባት ስም|data5=ቅዱስ ጸጋዘአብ|label6=የእናት ስም|data6=ቅድስት እግዚእ ኃርያ|label7=የአቡን ስያሜ|data7=በእስክንድሪያው አቡነ [[ቄርሎስ]]|label8=ያረፉበት|data8=[[ነሐሴ ፳፬]]<ref>ታሪካቸው በኢትዮጵያ ሥንክሳር [[Ethiopianhttps://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.mycountryquotes Synaxarium]] ([[ጉግል ፕሌይ ስቶር ይገኛል]ሥንክሳር]) በነሐሴ ፳፬ የሰማዕታትና ቅዱሳን ታሪክ ውስጥ ይነበባል</ref>
|label9=ንግሥ|data9=[[ነሐሴ ፳፬]]|label10=የሚከበሩት|data10='''በ[http://www.ethiopianorthodox.org/ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' በ[[:en:Coptic Orthodox Church of Alexandria|ኮፕት ቤተክርስቲያን]] '''በ[http://www.eritreanorthodox.org/ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]''' [https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sammy.mycountryquotes ሥንክሳር]
|captionstyle=|header5=}}
'''አቡነ ተክለ ሃይማኖት '''[[ቡልጋ]] ደብረ ጽላልሽ ወይም ዞረሬ [[ቅዱስ ሚካኤል]] ቤተክርስቲያን የሰበካ ክልል ከአባታቸው ከካህኑ ቅዱስ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ቅድስት እግዚእ ኃረያ [[መጋቢት|መጋቢት ፳፬]] ቀን ተፀንሰው፤ በ[[፲፩፻፺፯]] ዓ.ም [[ታኅሣሥ ፳፬]] ቀን ተወለዱ፡፡ በተወለዱ በሦስት ቀናቸው ከእናታቸው እቅፍ ወርደው «አሐዱ አብ ቅዱስ፣አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ» ብለው [[ሥላሴ]]ን አመስግነዋል፡፡ ወላጆቻቸውም ፍስሐ ጽዮን አሏቸው፡፡ ትርጓሜውም የ[[ጽዮን]] ተድላዋ ደስታዋ ማለት ነው፡፡