ከ«የሉቃስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 107፦
44፤እንሆ፥የሰላምታሽ፡ድምፅ፡በዦሮዬ፡በመጣ፡ጊዜ፡ፅንሱ፡በማሕፀኔ፡በደስታ፡ዘሏልና።
45፤ከጌታ፡የተነገረላት፡ቃል፡ይፈጸማልና፥ያመነች፡ብፅዕት፡ናት።
46፤ማርያምም፡እንዲህ፡አለች
46፤ማርያምም፡እንዲህ፡አለች፦
 
<blockquote>
'''47፤ነፍሴ፡ጌታን፡ታከብረዋለች፥መንፈሴም፡በአምላኬ፡በመድኀኒቴ፡ሐሴት፡ታደርጋለች፤'''
'''48፤የባሪያዪቱን፡ውርደት፡ተመልክቷልና።እንሆም፥ከዛሬ፡ዠምሮ፡ትውልድ፡ዅሉ፦ብፅዕት፡ይሉኛል፤'''
መስመር፡ 116፦
'''52፤ገዢዎችን፡ከዙፋናቸው፡አዋርዷል፤ትሑታንንም፡ከፍ፡አድርጓል፤'''
'''53፤የተራቡትን፡በበጎ፡ነገር፡አጥግቧል፤ባለጠጋዎችንም፡ባዷቸውን፡ሰዷቸዋል።'''
'''54-55፤ለአባቶቻችን፡እንደ፡ተናገረ፥ለአብርሃምና፡ለዘሩ፡ለዘለዓለም፡ምሕረቱ፡ትዝ፡እያለው፡እስራኤልን፡ብላቴናውን፡ረድቷል።'''
'''</blockquote>
</blockquote>
56፤[[ማርያም]]ም፡ሦስት፡ወር፡የሚያኽል፡በርሷ፡ዘንድ፡ተቀመጠች፡ወደ፡ቤቷም፡ተመለሰች።
57፤የ[[ኤልሳቤጥም]]፡የመውለጃዋ፡ጊዜ፡ደረሰ፥ወንድ፡ልጅም፡ወለደች።