ከ«ወሎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Added content
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 4፦
በ[[1987]] ዓ.ም. [[ኢህአዴግ]] የ[[ደርግ]]ን ስረአት በሀይል በመጣል አገሪቱን ከተቆጣጠረ በኋላ ባወጣው [[ሕገ መንግሥት]] መሠረት፣ ወሎ የሚባል ራስገዝ የአውራጃ አስተዳደር በማስቀረት ግዛቱን በ[[አፋር ክልል]]፣ [[ትግራይ ክልል]]፣ እና [[አማራ ክልል]] እንዲከፈል ተደረገ። ከዚህ የወሎ ግዛት መበታተን ጀምሮ የወሎ መዲና የሆነችው ደሴ ብዙ የልማት ዝቅተት አጋጥሟታል፣ መንገዶቿ ፈራርሰዋል፣ ከተማዋም ከመቶ አመት በላይ ስም ያላት ብትሆንም አስርት አመታት እድሜ ባላቸው ከተሞች ተበልጣ በመታየቷ የወሎ ህዝብን አንገት ያስደፋ ጉዳይ እንደሆነ ዘልቋል። አንዳንድ ምሁራን የወሎን የቁልቁለት ጉዞ ከተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች ጋር ለማያያዝ ቢሞክሩም ሁሉንም የሚያሳምን አይመስልም። ከታሪክ አጋጣሚዎች በላይ የወሎ እና የደሴ ከተማ ስመ ገናናነትን ውሀ የቸለሰበት ጉዳይ ህዝቡ አንድ ሆኖ በወሎየነት መንፈስ አለመሰለፉና የራሱን ታሪክ ጠንቅቆ ባለመረዳቱ ነው ይባላል። ምንም እንኳ የወሎ ህዝብ ስመገናናነት እንደ ድሮው ባይሆንም አሁን ላይ ባለው የእርስበርስ መስተጋብር፣ ባህል፣ ወግ፣ የሀይማኖት መቻቻል እና የሀሳብ አሸናፊነት ትልቅ ልዕልና እንዳለው በማሳየት ላይ ይገኛል።
 
የወሎ ህዝብ መቶ በመቶ የእስልምና እምነት ተከታይና በእምነቱም ጠንካራ የሆነ ህዝብ ነው።
 
ከሀይማኖቱ ውጭ ካለ ሌላ እምነት ተከታይ ህዝብ ጋር በሰላም በመኖርም ለአለም ምሳሌ የሆነ ህዝብ ነው። ወሎ እጅግ ውብ የሆኑ ልጃገረዶች የሚኖሩበት ዞንም ነው።
 
ዶ/ር [[ዶናልድ ሌቪን]] "የአሁኗን ኢትዮጵያ የሰሯት ወሎዎች ናቸው፣ ልታመሰግኗቸው ይገባል"ይላል፡፡
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ወሎ» የተወሰደ