ከ«ቅዱስ ሩፋኤል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ Advanced mobile edit
መስመር፡ 26፦
፯ ፤ በላዩ የሰው ሁሉ እግር በበዛና በከበደው ጊዜ ቤተ ክርስቲያኒቱን ያፈርሳት ዘንድ ሰይጣን አወከው። ምእምናኑና ሊቀ ጳጳሳቱ አንድ ሆነው ወደ ጌታችን ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ጮሁ ። ወደ ከበረ መልአክ ወደ ሩፋኤልም ለመኑ ።
 
፰ ፤ ያን ጊዜ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ መልአክ ሩፋኤልን ላከው ሰዎችንም ይቅር አላቸው ። በእግዚአብሔር ትእዛዝ ጸንተህ ቁም ከቦታህም አትንቀሳቀስ ብሎ ዓሣውን በጦር ወጋ።ወጋ
[[ስዕል:ቅዱስ ሩፋኤል ዓሳአንባሪውን እደወጋው.png|180px|thumb|ቅዱስ ሩፋኤል ዓሳአንበሪውን እንደወጋው]]
ያን ጊዜም ዓሣ አንበሪ በቦታው ጸንቶ ቆመ አልተቀንቀሳቀሰም።አልተቀንቀሳቀሰም ። በዚችም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ብዙ ድንቅ ተአምራት ተደረገ ። ለታመሙትም ታላቅ ድኅነት ሆነ።ሆነ ። ይህችም ቤተ ክርስቲያን እስላሞች እስከ ነገሡ ደረስ እንደዚህ ኖረች ።
 
፱ ፤ እስላሞች በነገሡ ጊዜ ቤተ ክርስቲያኒቱ ፈረሰች ዓሣ አንበሪውም ተንቀሳቀሰ ዳግመኛም ባሕሩ ተናወጸ በዚያ ቦታ ላይ የነበሩትን ብዙ ሰዎችም አሰጠማቸው ።
Line 32 ⟶ 34:
፲ ፤ የከበረ የመላእክት አለቃ የሩፋኤል ይቅርታ ልመናውና በረከቱ ከኛ ጋር ይኑር ። ለዘለዓለሙ አሜን ።
 
፲፩ ፤ የሰውን ልብ ደስ የሚያሰኛት ልዩ ስጦታ ላለው ለሩፋኤል ሰላም እላለሁ ደዌ ኃጢያትን ይፈውሳል ቁስለ ነፍስንም ያክማልና ። ስለዚህም እውነትን የሚከተሉ ይቅርታን ያገኛሉ ። በተንኮል ጎዳና የሚግዋዙ ግን በነፍሳቸውም በሥጋቸውም ጥፋትን ያስከትላሉ ሲል ለ[[መጽሐፈ ጦቢት|ጦቢት]] አስረዳው አስገነዘበው ።
 
== ድርሳነ ሩፋኤል ክፍል ፪ ==
፲፪ ፤ አባ ዮሐንስ የተናገረው የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል የክብሩ ዜና ዳግምኛም የቁስጥንጥንያው አገር ሊቀ ጳጳሳት አባ ዮሐንስ ይህን የገናናነቱን ነገር ተናገረ፣