ከ«የሉቃስ ወንጌል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 6፦
ወንጌላዊው ሉቃስ በላህም ይመሰላል ምክኒያቱም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በከብቶች በረት መወለዱን በእለተ ልደቱም የከብት እረኞች ከመላእክት ጋር መዘመራቸውን ከሌሎች ወንጌላውያን ሠፋ አድርጐ ስለሚተርክ ነው። (ሉቃ፡፪.፰-፲፰) ከዚህ ሌላ ላህም በ'''[[ብሉይ ኪዳን]]''' የመሥዋዕት እንሰሳ ሲሆን ሉቃስም የክርስቶስን መስዋትነት በፍሪዳ ምሳሌ ጽፎአል። (ሉቃ፡፲፭.፳፪-፳፬) ላም የቀንድ ከብት ነው በዚሁም መሠረት ወንጌላዊው ሉቃስ ክርስቶስ ቀርነ መድኃኒት እንደሆነ ነብዩ ዘካርያስ የተናገረውን ትንቢት በመግለጽ ስለፃፈ የላህም ምልክት እንደተሰጠው መተርጉማን ሊቃውንት ይናገራሉ<ref>ወንጌል [http://debelo.org/home/(plarMainsub:readbooksinpdf/5) አንድምታ] ይመልከቱ</ref>።
 
<center><span style=font-size:26px>'''የሉቃስ ወንጌል'''</span></center>
=='''ምዕራፍ ፩'''==
1-4፤የከበርኽ፡[[ቴዎፍሎስ]]፡ሆይ፥ከመዠመሪያው፡በዐይን፡ያዩትና፡የቃሉ፡አገልጋዮች፡የኾኑት፡