ከ«ጉንዳን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Fixed typo
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ Mobile app edit Android app edit
መስመር፡ 5፦
በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22,000 የሚያሕል ነው። ከ[[አንታርክቲካ]] በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በ[[ምድር]] ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ። 10 ኳትሪሊዮን ጉንዳኖች እንዳሉ ሲገመት ክብደታቸውም አጠቃለይ ከአለም ህዝብ እኩል ይሆናል።
 
በአንድ ጉንዳን ነገድ ውስጥ፣ ንግሥት ጉንዳን በጎጆው መሃል ዕንቁላሎችን ስታስቀምጥ ሠራተኞች ጉንዳኖች ምግብ ያምጣሉ። ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች::
እንዲያውም ባብዛኛው ዝርያ ሠራተኞቹም ሁሉ አንስት ናቸው፣ ጥቂት ብቻ የሚራቡ ወንዶች አሉ።
 
{{መዋቅር-ሳይንስ}}