ከ«ሐምሌ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 332572 ከ197.156.86.133 (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
=ሀምሌ=
{{ወር}}
 
{{ወር}}
'''ሐምሌ''' የወር ስም ሆኖ በ[[ሰኔ]] እና በ[[ነሐሴ]] ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ [[ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር]] ውስጥ አሥራ አንደኛው (፲፩ ኛው) የወር ስም ነው። «ሐምሌ» ከግዕዙ «ሐመለ» ከሚለው ቃል የመጣ ነው።<ref>[http://ethiopic.org/Calendars/]</ref> ሐምሌ የክረምት ሁለተኛው ወር ነው።
 
 
==በሐምሌ ወር ነጻ የወጡ የ[[አፍሪቃ]] አገሮች==
 
*[[ሐምሌ ፭]]/[[5]] ቀን [[1967|፲፱፻፷፯]]/[[1967]] ዓ/ም [[ሳን ቶሜ እና ፕሪንሲፔ]] ደሴቶች ከ[[ፖርቱጋል]]
 
*[[ሐምሌ ፳]]/[[20]] ቀን [[1839|፲፰፻፴፱]]/[[1839]] ዓ/ም በ[[አሜሪካ]] ከግሎሌነት (የግድ ሎሌ ወይም ባርያ) ነጻ የወጡ ጥቁሮች ያሁንዋን [[ላይቤሪያ]]ን መሠረቱ።
 
*[[ሐምሌ ፳፭]]/[[25]] ቀን [[1952|፲፱፻፶፪]]/[[1952]] ዓ/ም የቀድሞዋ ዳሆሜ አሁን [[ቤኒን]] ከ[[ፈረንሳይ]]
*[[ሐምሌ ፳፯]]/[[27]] ቀን [[1952|፲፱፻፶፪]]/[[1952]] ዓ/ም [[ኒጄር]] ከ[[ፈረንሳይ]]
*[[ሐምሌ ፳፱]]/[[29]] ቀን [[1952|፲፱፻፶፪]]/[[1952]] ዓ/ም የቀድሞዋ አፐር ቮልታ አሁን [[ቡርኪና ፋሶ]] ከ[[ፈረንሳይ]]
{{ወራት}}