ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
<scode>'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።</scode>
 
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ|<scode>የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ</scode>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ|<scode>የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ</scode>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና|<scode>የኖቤል ሽልማት በሕክምና</scode>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ|<scode>የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ</scode>]]
*<scode>(ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)</scode>
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት|<scode>የኖቤል ሰላም ሽልማት</scode>]]
 
<scode>''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።</scode>
 
<scode>ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።</scode>
 
[[መደብ:ሳይንስ]]