ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
<smalls>'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።</smalls>
 
* [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ|<smalls>የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ</smalls>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ|<smalls>የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ</smalls>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና|<smalls>የኖቤል ሽልማት በሕክምና</smalls>]]
* [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ|<smalls>የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ</smalls>]]
*<smalls>(ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)</smalls>
* [[የኖቤል ሰላም ሽልማት|<smalls>የኖቤል ሰላም ሽልማት</smalls>]]
 
<smalls>''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።</smalls>
 
<smalls>ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።</smalls>
 
[[መደብ:ሳይንስ]]