ከ«ኖቤል ሽልማት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
rv test edits
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:1933 Nobel Peace Prize awarded to Norman Angell.JPG|300px|thumb|አንድ የኖቤል ሽልማት]]
<sup>'''የኖቤል ሽልማቶች''' ከ1893 ዓም ጀምሮ በስዊድንበ[[ስዊድን]] ሳይንቲስት [[አልፍሬድ ኖቤል]] ስም በየዓመቱ የሚሰጡ ታላቅ ስልማቶች ናቸው። አልፍሬድ ኖቤል በኑዛዜው በገዛ ሀብቱ የሽልማቱን ሥርዓት መሠረተ። ሽልማቶቹ በሚከተሉት መደቦች ይሠጣሉ።</sup>
 
*<sup> [[የኖቤል ሽልማት በፊዚክስ</sup>]]
*<sup> [[የኖቤል ሽልማት በኬሚስትሪ</sup>]]
*<sup> [[የኖቤል ሽልማት በሕክምና</sup>]]
*<sup> [[የኖቤል ሽልማት በሥነ ጽሑፍ</sup>]]
*<sup> (ከ1961 ዓም ጀምሮ) [[የኖቤል ሽልማት በምጣኔ ሀብት]] (በይፋ «የስዊድን ባንክ ሽልማት በምጣኔ ሀብት» ይባላል)</sup>
*<sup> [[የኖቤል ሰላም ሽልማት</sup>]]
 
<sup>''የኖቤል ሰላም ሽልማት'' በኖርዌይበ[[ኖርዌይ]] ምክር ቤት ጉባኤ ይወሰናል። ሌሎቹ ሽልማቶቹ በስዊድን ተቋማት ይወሰናሉ።</sup>
 
<sup>ከወርቃማው ሽልማት በላይ ተቀባዮች አንድ ሚሊዮን ዶላር ያህል ያገኛሉ።</sup>
 
[[መደብ:ሳይንስ]]