ከ«እሸ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''እሸ''' በቆላማና ወንዝ ዳር እሚበቅል ተክል ነው ።እሸ ፍሬያቸው ለምግብነት ከሚውሉ ሀገር በቀል ዕ...»
(No difference)

እትም በ23:44, 20 ማርች 2019

እሸ በቆላማና ወንዝ ዳር እሚበቅል ተክል ነው ።እሸ ፍሬያቸው ለምግብነት ከሚውሉ ሀገር በቀል ዕፅዋቶች ውስጥ አንዱ ነው።የእሸ ዛፍ በቁመቱ ከትልልቅ የዛፍ ወይም እፅዋት ዓይነቶች አንዱ ነው። ቅጠሉ መጠነኛና ጌሾ መሰል ነው።ፍሬው በለጋነቱ የመርዝ ዛፍ ፍሬ ይመስላል። ፍሬው ሲቀላ ለምግብነት ይውላል።በተለይ የእሸ ፍሬ ሲለሞጭ ወይም በሚገባ ሲቀላ እና የቀላውን ደግሞ በመቁላት፡ በጨው ውሃ አሽቶና ደብኖ ሲመገቡት እጅግ ይጣፍጣል።