ከ«ኡርዱ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

105 bytes added ፣ ከ1 ዓመት በፊት
no edit summary
 
'''ኡርዱ''' ('''اُردُو''') (በአካባቢው የሚታወቀው እንደ ላሽካ ('''ላሽካሪ''' '''لشکری''') ነው) በ[[ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ]] በተለይ በ[[ፓኪስታን]] አገር የሚገኝ ቋንቋ ነው።
 
በ[[ሕንድ]] ከሚገኘው ከ[[ህንዲ]] ቋንቋ በድምጽ የማይለይ ሲሆን፣ የሚለያዩ በጽህፈት ነው። ኡርዱ የሚጻፈው በ[[አረብኛ ጽሕፈት]] ሲሆን ህንዲ ግን በ[[ዴቫናጋሪ ጽሕፈት]] ይጻፋል። እንዲያውም ኡርዱና ህንዲ አንድ ቋንቋ «[[ሂንዱስታኒ]]» ናቸው።
Anonymous user