ከ«ሥነ ፈሳሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
0970386518
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[File:Working principle of a hydraulic jack.svg|thumb|right|250px|የ[[ፓስካል ሕግ]]ን ተጠቅሞ፣ በትንሽ ጉልበት ትልቅ ጭነትን ማንሳት እንደሚቻል የሚያሳይ የሥነ ፈሳሽ ጥናት ፍሬ]]
ስሜት
'''ሥነ ፈሳሽ''' የተፈጥሮ ኅግጋት (ፊሲክስ) ጥናት ክፍል ሲሆን ትኩረት ሰጥቶ የሚመራመረው ስለ [[ፈሳሽ]]፣ [[አየር]] እና [[ፕላዝማ]] ቁስ አካላት ሥነ እንቅስቃሴ ነው። የዚህ ዕውቀት መስራች ተብሎ የሚታዎቀው የጥንቱ ግሪክ [[አርኪሜድስ]] ነው። አርኪሜድስ «ጠጣር ነገሮች በፈሳሽ ነገር ውስጥ ለመንሳፈፍ ምን ምክንያት አላቸው?» የሚለውን ጥያቄ ለመፍታት ሞክሮ፣ በኋላም ስለዚህ ጉዳይ [[መሪ ሃሳብ]] ሲያገኝ፣ [[ዩሬካ]] እያለ በደስታ በግሪክ አገር መንገዶች እራቁቱን እንደሮጠ ትርክት አለ።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ: ሥነ-ተፈጥሮ]]