ከ«ውክፔዲያ:Current featured article» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''[[ጆን ኔፐር]]'''
[[የፈጠራዎች ታሪክ|'''የፈጠራዎች ታሪክ''']]
<div style = "border: 1px solid #FeFedf; float:right; background: transparent; padding: 2px 0px 2px 3px;"><div style="display:inline-block; box-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333">[[File:Baker_Test_atomic_explosion_during_Operation_Crossroads_25_July_1946John_Napier.jpg||180px|]] </div>
== [[20ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን]] ==
<div style = "border: 1px solid #FeFedf; float:right; background: transparent; padding: 2px 0px 2px 3px;"><div style="display:inline-block; box-shadow:0.2em 0.2em 0.2em #333">[[File:Baker_Test_atomic_explosion_during_Operation_Crossroads_25_July_1946.jpg|180px|]] </div>
</br><center><div style = "text-shadow: 0 #333;> </br>የ[[አቶም]] ቦምብ </br> ስለማቀጣጠል የተደረገ ሙከራ ውጤት (1938 ዓም) </div>
</center> </div>
ጆን ኔፐር''' (1542– 1610) – [[ስኮትላንድ|ስኮትላንዳዊ]] [[ሓሳቢ]] (ሒሳብ ተማሪ)፣ [[የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት]] ተመራማሪ፣ [[ሥነ ፈለክ]] አጥኚ እና [[ኮኮብ ቆጠራ|ኮኮብ ቆጣሪ]] ነበር።
* [[1907]] ዓ.ም.፦ [[ታንክ]]
 
* [[1918]] ዓ.ም.፦ [[ቴሌቪዥን]]
ከሁሉ ስራው በታሪክ ቀደምት ስሙ እሚነሳው [[ሎጋሪዝም]]ን በመፈልስፉ ነበር። ይህን የሂሳብ መሳሪያ የፈለስፈበት ዋና ምክንያት ከ[[ኮምፒውተር]] እና [[ካልኩሌተር]] ርቆ በሚገኘው ዘመን ቁጥሮችን [[ማባዛት]]፣ ጊዜ የሚወስድ፣ ለስህተትም የተጋለጠ መሆኑ ነበር። ሎጋሪዝም ማባዛትን ወደ [[መደመር]] በመቀየር አስቸጋሪውንና አሰልቺውን የማባዛት ስራ ለማቃለል ይረዳል።
* [[1928]] ዓ.ም.፦ መጀመርያ ተግባራዊ [[ሄሊኮፕተር]]
 
* [[1937]] ዓ.ም.፦ [[ኑክሌያር ቦምብ]]
ክፍልፋይ ቁጥርን ለማሳየት የምትጠቅመው [[የአስርዮሽ ነጥብ|ነጥብ]] በአውሮጳ ታዋቂ እንድትሆን ያደረገ ኔፐር ነበር። ከዚህ በተረፈ ኔፐር በ[[ሥነ መለኮት]]፣ [[ሥነ አልኬሚ]] ይጠቀሳል። በዘመኑ ደግሞ በ[[ጥንቆላ]] ና በ[[ማሟረት]] ስራ ይታማ ነበር።
* [[1965]] ዓ.ም.፦ [[ነፋስ ስልክ]]
 
* [[1973]] ዓ.ም.፦ [[ኢ-ሜል]]፣ [[ኢንተርኔት]]
==ኔፐር በጥንቆላ ስለመታማቱ ==
* [[1983]] ዓ.ም.፦ [[ድረ ገጽ]]
ኔፐር በነበረበት ዘመን [[ጥቁር]] [[ሸረሪት]] በትንሽ [[ሳጥን]] ደብቆ ይዞር ነበር ይባላል፤ ደግሞም ለመኖሪያው ቤቱ [[አድባር]] እንዲሆነው ጥቁር [[አውራ ዶሮ]] ያረባ እንደነበር ይጠቀሳል።
 
የቤቱ ሰራተኞች ዕቃ ሲሰርቁ ይሄው አውራዶሮ የትኛው አገልጋዩ እንደሰረቀው ለማወቅ ይረዳው ነበር ይባላል። ለምሳሌ ዕቃ ከቤቱ ሲጠፋ፣ አገልጋዮቹን አንድ ባንድ ከዶሮው ጋር እቤቱ ውስጥ እየቆለፈ ዶሮውን እንዲነኩ ከውጭ ሆኖ ያዛቸው ነበር። ጥቁር አውራዶሮውን ከተጠርጣሪዎቹ ጋር ከመቆለፉ በፊት [[ጥላሸት]] ይለቀልቀው ነበር። ጥፋተኛ የሆኑት አገልጋዮች ዶሮው ይናገርብናል ብለው ስለሚፈሩ ዶሮውን አይነኩም፣ ጥፋት የሌለባቸው ባንጻሩ ይነኩታል። በኋላ ላይ ኔፐር እጃቸውን አንድ ባንድ ሲመረምር፣ እጃቸው ንጹህ የሆኑት ጥፋተኛ እንደሆኑ ያውቃል ማለት ነው።
 
ኔፐር ጠንቋይ እንደሆነ በአገሩ የተማበት ሌላ ምክንያትም አለ። አንድ ቀን ኔፐር ያሰጣውን [[ጥራጥሬ]] የጎረቤቱ [[እርግብ|እርግቦች]] እየለቀሙበት ይደርሳል። በዚህ የተናደደው ኔፐር ጎረቤቱን ጠርቶ እርግቦቹ እኔፐር ግቢ ሁለተኛ ከመጡ የእርሱ ንብረት እንደሚያደርጋቸው ያስጠነቅቀዋል። በሚቀጥለው ቀን እርግቦቹ ኔፐር ግቢ ውስጥ ታዩ፣ ሆኖም ግን በሚያስፈራ መልኩ ከቆይታ በኋላ ሁሉም ተዝለፍልፈው ወድቀው በኔፐር እየተለቀሙ አዘጋጀላቸው አቅማዳ ውስጥ ሲታጨቁ ታዩ። ኔፐር ሆየ ባለፈው ቀን ጥራጥሬውን የሚያሰክር [[ብራንዲ]] ውስጥ ከዘፈዘፈ በኋላ ነበር ለስጦሽ የዘረጋው። ጠዋት ላይ እርግቦቹ አተሩን ሲለቅሙ እየተሳከሩ መብረር አቅቷቸው መሬት ላይ እየተንደፋደፉ ተፈነገሉ።