ከ«ቅዱስ ጴጥሮስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 5፦
==ጴጥሮስ በመጸሐፍ ቅዱስ==
ክርስቶስ ጴጥሮስን ብዙ ጊዜ ከመጥፋት ያዳነው ደቀመዝሙር ነበር ምክኒያቱም በመሰለው መንገድ ወይም በስሜታዊነት እየሱስን ሳያማክር ይናገር ፣ይመራ ስለነበር ነው ። ይህም ገና በመንፈሳዊ ዕውቀት ስላላደገ ሆነ ። በተለይ '''[[እየሱስ]]''' ስለ ስቃዩ፣ሞቱ፣መነሳቱ ለደቀመዝሙሮቹ ሲነግራቸው ጴጥሮስ ባለመረዳቱ ክርስቶስ የዛን ጊዜ ለጴጥሮስ አጥብቆ ጸለየለት በኋላው የሚፈታተነውን ስለሚያውቅ ። ለነገሩ [["እኔን ማን ይሉኛል"]] ? ለሚለ ው የክርስቶስ ጥያቄ ትክክለኛው መልስ የሰጠው ጴጥሮስ ነበረ ። ይህንንም የ'''[[መንፈስ ቅዱስ]]''' ስጦታ በክርስቶስ ትምህርት ማዳበር የሚጠበቅበት አንድ ትልቅ እርምጃ ነበር <span style="color:#FFBF00">እየሱስ ክርስቶስም
</span>እንደሚክደው፣እንደሚፀፀት፣በልቡም በጣም እንደሚወደው ያውቅ ነበር ። ከክርስቶስ ትንሣዔ በኋላም ወደ ዐሣ አጥማጅነት ተመልሶ ሄዷል በዛም ወቅት በዐሣ ጠመዳ ተአምሩን አሳይቶት ሁሉ በእጁ እንደሆነ አሳምኖት ልቡ እንዲሰበር አድርጎ ለወንጌል ሰበካ ለገነት ቁልፍ ተረካቢነት ከዛም አልፎ ከዕርገት በኋላ መንፈስ ቅዱስን ተቀብሎ የሚያውቀው ጸንቶለት የማያውቀው ተገልጾለት በአንድ ቀን ስብከት ፫ሺህ ሕዝብ የወንጌልን ቃል ለማሳመንና ለሰማዕትነት አብቅቶታል ።
 
== የመጀመሪያዪቱ የጴጥሮስ፡ መልእክት ምዕራፍ ፩ ==