ከ«ጤና ኣዳም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 23፦
 
<references/>
የኢትዮጵያ እጽዋትበባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡና ኢንፍሉዌንዛን ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።[1] እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬን ማኘክ ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል ። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ ከነጭ ሽንኩርትና ከኣጣጥ ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል።[2] ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።
 
 
{{መዋቅር}}